Derash

Support Tigist Temeselew's Cancer Treatment Medical Fund (የህክምና እርዳታ ጥሪ ለትግስት ተመሰለው)

Beneficiary: Tigist Temeselew Chernet (ትግስት ተመሰለው ቸርነት)

Support Tigist Temeselew's Cancer Treatment Medical Fund (የህክምና እርዳታ ጥሪ ለትግስት ተመሰለው)
990 ETB1% · 100,000 ETB
I want to giveConfirmed donations: 8

ትግስት ተመሰለው ቸርነት የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) የ2016 ዓ.ም ተመራቂ ስትሆን፣ ላለፉት ሁለት ዓመታት በሥራ ዓለም ላይ በቁርጠኝነት ስታገለግል ቆይታለች። በቅርቡ በገጠማት የጤና መታወክ ምክንያት በርካታ ምርመራዎችን ስታደርግ የቆየች ሲሆን፣ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በተደረገላት ተጨማሪና ጥልቅ ምርመራ የጉበት ካንሰር (Lung Cancer) እንዳለባት ተረጋግጧል። በአሁኑ ወቅት ተገቢውን የህክምና ክትትልና እንክብካቤ ለማግኘት በሆስፒታል ትገኛለች። ይህ ድንገተኛ ህመም ያመጣውን ከፍተኛ የህክምና ወጪ ለመሸፈንና ቤተሰቦቿን ለመደገፍ አቅማችንን አስተባብረን ይህንን የእርዳታ ጥሪ አዘጋጅተናል። ማንኛውም የምታደርጉት ድጋፍ፣ ጸሎትና ማጋራት ለትግስት ፈውስና ለቤተሰቦቿ ትልቅ ብርታትና ተስፋ ይሆናል። አብረን በመቆም የትግስትን ህይወት እንታደግ።

How to give

Send money directly to the account below — Derash never holds funds. Then come back and submit your transaction reference so it can be verified and counted.

Provider
Telebirr
Telebirr number
Account holder
Tigist Temesilew Chernet (ትግስት ተመሰለው ቸርነት)

Confirmed donations

  • A

    Anonymous

    100 ETB
  • A

    Anonymous

    250 ETB
  • A

    Anonymous

    50 ETB
  • A

    Anonymous

    200 ETB
  • A

    Anonymous

    100 ETB
  • A

    Anonymous

    200 ETB
  • A

    Anonymous

    10 ETB
  • A

    Anonymous

    80 ETB
Report this campaign